ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 44:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 የከበሩ ሰዎችንና አባቶቻችንን በዘመናቸው እናመስግናቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ታላቅ ሰዎችን፥ አባቶቻችንን፥ እንደ ትውልዳቸው ቅደም ተከተል እናመስግናቸው። ምዕራፉን ተመልከት |