ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 42:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ይህ ሁሉ ለዘለዓለም ሕያው ሆኖ ይኖራል፤ ለጥቅም በሚፈልጉት ጊዜ ይሰማል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ሁሉም ይኖራሉ፥ ዘላለማዊ ናቸው፤ በማንኛውም ሁኔታ ትእዛዙን ይፈጽማሉ። ምዕራፉን ተመልከት |