ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 42:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 የጥበቡን ገናናነት አስጌጠ። ይህቺም ዓለም ሳይፈጠር የነበረች ናት፥ ለዘለዓለሙም ትኖራለች፤ አትጨምርም፤ አትጐድልምም፤ አንድ መካርን ስንኳ አይፈልግም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 በጥበብ የሠራቸውን ድንቅ ሥራዎች አስውቧቸዋል፤ መጀመሪያም መጨረሻም የለውም፥ ምንም አይቀነስበትም፥ ምንም አይጨመርበትም፥ እርሱ የማንንም ምክር አይሻም። ምዕራፉን ተመልከት |