ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 41:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ሞት ሆይ፥ ሰው በደኅና ሲኖር፥ በሁሉ ተዘጋጅቶ ሳለ፥ ኀይልም ሳለው፥ ለመብላትም ሆዱ ተከፍቶ ሳለ፥ በሰው ላይ በምትመጣ ጊዜ ስም አጠራርህ እንዴት መራራ ነው! ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ሞት ሆይ! ንብረቱን እንደ ያዘ በሰላም ለሚኖር፥ ያለአንዳች ጭንቀት ኑሮውን ለሚመራና በምግብም ለሚደሰት ሰው አንተን ማሰብ ምንኛ ያሰቅቃል! ምዕራፉን ተመልከት |