ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 39:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 “የእግዚአብሔር ሥራው ገናና ነው። እጅግም ያማረ ነው፤ ሥርዐቱም ሁሉ በየጊዜው ነው።” ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 የእግዚአብሔር ሥራዎች ምንኛ ድንቅ ናቸው? ትዕዛዛቱም ሁሉ በጊዜአቸው ይፈጸማሉ! ይህ ምንድነው? ይህስ ለምን ተፈጸመ? ማለት አይገባህም፤ ለሁሉም ጥያቄ ጊዜ አለው። ምዕራፉን ተመልከት |