ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 39:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ስሙን አግንኑት፤ በአንድ ሺህ መዝሙርና በመሰንቆ ስሙን አግንኑት በምታመሰግኑትም ጊዜ እንዲህ በሉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 የስሙን ታላቅነት አውጁ፥ በመዝሙርና በክራር እርሱን አመስግኑ፥ ምስጋናውንም የምታዜሙት እንዲህ በማለት ነው፥ ምዕራፉን ተመልከት |