መዝሙር 79:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 የኀያላን አምላክ፥ መልሰን፥ ፊትህንም አብራ፥ እኛም እንድናለን። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ደማቸውንም በኢየሩሳሌም ዙሪያ፣ እንደ ውሃ አፈሰሱ፤ የሚቀብራቸውም አልተገኘም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ደማቸውንም በኢየሩሳሌም ዙሪያ እንደ ውኃ አፈሰሱ፥ የሚቀብራቸውም አጡ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ደማቸውንም እንደ ውሃ በኢየሩሳሌምም ዙሪያ አፈሰሱ፤ የሞቱትንም የሚቀብር አንድ ሰው እንኳ አልነበረም። ምዕራፉን ተመልከት |