መዝሙር 77:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ውኃንም እንደ ወንዞች አፈሰሰ። ውኃንም ከዓለት አፈለቀ፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 አምላክ ሆይ፤ ውሆች አዩህ፤ ውሆች አንተን አይተው ተሸማቀቁ፤ ጥልቆችም ተነዋወጡ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 የያዕቆብንና የዮሴፍን ልጆች፥ ሕዝብህን በክንድህ አዳንሃቸው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 አምላክ ሆይ! ውሃው አንተን ባየ ጊዜ ፈራ፤ ጥልቅ ባሕሮችም ተንቀጠቀጡ። ምዕራፉን ተመልከት |