መዝሙር 75:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ልበ የዋሃንን ሁሉ ያድን ዘንድ፥ እግዚአብሔር ለፍርድ በተነሣ ጊዜ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 እኔ ግን ይህን ለዘላለም ዐውጃለሁ፤ ለያዕቆብም አምላክ ዝማሬ አቀርባለሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ጽዋ በጌታ እጅ ነውና፥ ኃይለኛ የወይን ጠጅ ሞላበት፥ ከዚህ ወደዚያ አገላበጠው፥ ነገር ግን አተላው አልፈሰሰም፥ የምድር ክፉዎች ሁሉ ይጠጡታል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 እኔ ግን ስለ ያዕቆብ አምላክ ከመናገር ስለ ክብሩም ከመዘመር ከቶ አልቈጠብም። ምዕራፉን ተመልከት |