መዝሙር 72:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 እንዲህም አልሁ፥ “በውኑ ልቤን በከንቱ አጸደቅሁአትን?” እጆቼንም በንጽሕና አጠብሁ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ለድኾችና ለችግረኞች ይራራል፤ ድኾችንም ከሞት ያድናል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ለችግረኛና ለምስኪን ይራራል፥ የችግረኞችንም ነፍስ ያድናል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ለድኾችና ለደካሞች ይራራል፤ በችግር ላይ ያሉትንም ሰዎች ከሞት ያድናል። ምዕራፉን ተመልከት |