መዝሙር 63:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ንጹሕንም በስውር ለመግደል ቀስትን ገተሩ፤ በድንገት ይነድፏቸዋል አይፈሩምም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 እንግዲህ፣ በሕይወቴ ዘመን አመሰግንሃለሁ፤ በአንተም ስም እጆቼን አነሣለሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ቸርነትህ ከሕይወት ይሻላልና ከንፈሮቼ ያመሰግኑሃል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 በሕይወቴ ዘመን ሁሉ አመሰግንሃለሁ፤ ለጸሎትም እጆቼን ወደ አንተ እዘረጋለሁ። ምዕራፉን ተመልከት |