መዝሙር 60:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 በድንኳንህ ለዘለዓለም እኖራለሁ፤ በክንፎችህ ጥላም እጋረዳለሁ፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ነገር ግን ከቀስት እንዲያመልጡ፣ ለሚፈሩህ ምልክት አቆምህላቸው። ሴላ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ምድርን አናወጥሃት አወክሃትም፥ ተናውጣለችና ቁስልዋን ፈውስ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ከጠላት መሣሪያ ማምለጥ እንዲችሉ፥ የሚፈሩህ አይተው የሚጠነቀቁበትን ምልክት ሰጠሃቸው። ምዕራፉን ተመልከት |