መዝሙር 55:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 በእግዚአብሔር ታመንሁ፥ አልፈራም፥ ሰው ምን ያደርገኛል? ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ጥፋት በመካከሏ ይገኛል፤ ግፍና አታላይነትም ከጐዳናዋ አይጠፋም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 በቀንና በሌሊት በቅጥርዋ ይከብቡአታል፥ በደልና ሁከት በመካከልዋ ነው፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 በከተማዋ ውስጥ ጥፋት አለ፤ አደባባዮችዋም በጭቈናና በአታላይነት የተሞሉ ናቸው። ምዕራፉን ተመልከት |