መዝሙር 50:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ከኀጢአቴ ፊትህን መልስ፥ በደሌንም ሁሉ ደምስስልኝ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 እኔ ግን ኰርማህን ከበረት፣ ፍየሎችህንም ከጕረኖ የምፈልግ አይደለሁም፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ከቤትህ ፍሪዳን ከመንጋህም አውራ ፍየልን አልወስድም፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 እንዲሁም ከበረትህ ኰርማዎችን፥ ከጒሮኖህም አውራ ፍየሎችን ልወስድብህ አልፈልግም። ምዕራፉን ተመልከት |