መዝሙር 50:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 የእግዚአብሔር መሥዋዕት የዋህ መንፈስ ነው፥ የተዋረደውንና የዋሁን ልብ እግዚአብሔር አይንቅም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 ተግሣጼን ትጠላለህና፤ ቃሌንም ወደ ኋላህ ትጥላለህ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 አንተስ ተግሣጼን ጠላህ፥ ቃሎቼንም ወደ ኋላህ ጣልህ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ስሕተትህን መታረም ትጠላለህ፤ ቃሎቼንም ትንቃለህ። ምዕራፉን ተመልከት |