መዝሙር 49:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ከቤትህ ፍሪዳን፥ ከመንጋህም ጊደርን አልወስድም፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 በዚህም ዘላለም ይኖራል፣ መበስበስንም አያይም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 የነፍሳቸው ዋጋ ክቡር ነው፥ መቼውንም በቂ አይሆንም፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 እንዳይሞትና ወደ መቃብር እንዳይወርድ፥ ለዘለዓለም እንዲኖር ለማድረግ የቱንም ያኽል ቢከፈል በቂ አይሆንም። ምዕራፉን ተመልከት |