መዝሙር 47:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በኀይለኛ ነፋስ የተርሴስን መርከቦች ትቀጠቅጣቸዋለህ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 እግዚአብሔር የምድር ሁሉ ንጉሥ ነውና፤ ምርጥ ዝማሬ አቅርቡለት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ዘምሩ፥ ለአምላካችን ዘምሩ፥ ዘምሩ፥ ለንጉሣችን ዘምሩ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 አምላካችን የዓለም ሁሉ ንጉሥ ነው፤ ስለዚህ የምስጋና መዝሙር ዘምሩለት! ምዕራፉን ተመልከት |