መዝሙር 44:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ጽድቅን ወደድህ፥ ዐመፃንም ጠላህ፤ ስለዚህ ከባልንጀሮችህ ይልቅ እግዚአብሔር አምላክህ የደስታ ዘይትን ቀባህ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 አንተ ግን በጠላቶቻችን ላይ ድልን ትሰጠናለህ፤ ባላንጣዎቻችንንም ታሳፍራለህ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 በቀስቴ የምታመን አይደለሁምና፥ ሰይፌም አያድነኝምና፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ከጠላቶቻችን የምታድነን አንተ ነህ፤ የሚጠሉንንም የምታሳፍርልን አንተ ነህ። ምዕራፉን ተመልከት |