መዝሙር 39:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 በታላቅ ጉባኤ ጽድቅህን አወራሁ፤ እነሆ፥ ከንፈሮችን አልከለክልም፤ አቤቱ፥ አንተ ጽድቄን ታውቃለህ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ይህን ያደረግህ አንተ ነህና፣ ዝም እላለሁ፤ አፌንም አልከፍትም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ከመተላለፌ ሁሉ አድነኝ፥ የሞኞች መሳለቂያ አታድርገኝ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ይህ ሁሉ እንዲደርስብኝ ያደረግኸው አንተ ስለ ሆንክ ዝም እላለሁ፤ አንድ ቃል እንኳ አልናገርም። ምዕራፉን ተመልከት |