መዝሙር 38:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 መቅሠፍትህን ከእኔ አርቅ፥ ከእጅህ ብርታት የተነሣ አልቄአለሁና። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ልቤ በኀይል ይመታል፤ ጕልበት ከድቶኛል፤ የዐይኔም ብርሃን ጠፍቷል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 አቤቱ፥ ፈቃዴ ሁሉ በፊትህ ነው፥ ጭንቀቴም ከአንተ አይሰወርም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ልቤ በፍጥነት ይመታል፤ ኀይሌም ደክሞአል፤ ዐይኖቼም ብርሃን አጥተዋል። ምዕራፉን ተመልከት |