መዝሙር 35:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 በአንደበቱ ሸንግሎአልና፤ ኀጢአቱ ባገኘችው ጊዜ ይጠላታል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ትልቁንና ትንሹን ጋሻ ያዝ፤ እኔንም ለመርዳት ተነሥ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ጥሩርና ጋሻ ያዝ፥ እኔንም ለመርዳት ተነሥ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ጋሻና ጥሩር ያዝ፤ መጥተህም እርዳኝ። ምዕራፉን ተመልከት |