መዝሙር 33:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እግዚአብሔርን ፈለግሁት መለሰልኝም፥ ከመከራዬም ሁሉ አዳነኝ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 የእግዚአብሔር ቃል እውነት ነውና፤ የሚሠራውም ሁሉ የታመነ ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 የጌታ ቃል ቅን ነውና ሥራውም ሁሉ የታመነ ነውና። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 የእግዚአብሔር ቃል እውነት ነው፤ ሥራውም ሁሉ የታመነ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |