መዝሙር 33:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 እግዚአብሔርን ሁልጊዜ አመሰግነዋለሁ። ምስጋናውም ዘወትር በአፌ ነው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ጻድቃን ሆይ፤ በእግዚአብሔር ደስ ይበላችሁ፤ ቅኖች ሊወድሱት ይገባቸዋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የዳዊት መዝሙር። ጻድቃን ሆይ፥ በጌታ ደስ ይበላችሁ፥ ለቅኖች ምስጋና ይገባል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 ጻድቃን ሆይ! በእግዚአብሔር ደስ ይበላችሁ፤ ቅኖች ሊያመሰግኑት ይገባል። ምዕራፉን ተመልከት |