መዝሙር 29:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 አቤቱ አምላኬ፥ ወደ አንተ ጮኽሁ፥ ይቅርም አልኸኝ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ለስሙ የሚገባ ክብር ለእግዚአብሔር ስጡ፤ በቅድስናው ግርማ ለእግዚአብሔር ስገዱ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 የስሙን ክብር ለጌታ አምጡ፥ በቅድስናው ስፍራ ለጌታ ስገዱ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ክብር ለእግዚአብሔር መሆኑን ግለጡ፤ በቅድስናና በግርማ ሞገስ ለተመላ አምላክ ስገዱ። ምዕራፉን ተመልከት |