መዝሙር 20:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ሕይወትን ለመነህ፥ ሰጠኸውም፥ ለረዥም ዘመን ለዘለዓለሙ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 የልብህን መሻት ይስጥህ፤ ዕቅድህን ሁሉ ያከናውንልህ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 መባዎችህን ሁሉ ያስብልህ፥ የሚቃጠል መሥዋዕትህን ያለምልምልህ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 የልብህን ምኞት ይስጥህ፤ ሐሳብህን ሁሉ ይፈጽምልህ፤ ምዕራፉን ተመልከት |