14 ሰይፍህ በእጅህ ጠላቶች ላይ ናት። አቤቱ፥ በምድር ካነሱ ሰዎች፥ በሕይወታቸው ከፋፍላቸው፥ ከሰወርኸው ሆዳቸው ጠገበች፤ ልጆቻቸው ጠገቡ። የተረፋቸውንም ለሕፃናቶቻቸው ተዉ።