መዝሙር 149:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ስሙን በደስታ ያመሰግናሉ፥ በከበሮና በበገና ይዘምሩለታል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ስሙን በሽብሸባ ያመስግኑ፤ በከበሮና በመሰንቆ ይዘምሩለት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ስሙን በሽብሸባ ያወድሱ፥ በከበሮና በመሰንቆም ይዘምሩለት። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 በማሸብሸብ ስሙን ያመስግኑት፤ ከበሮ እየመቱና በገና እየደረደሩ ያመስግኑት። ምዕራፉን ተመልከት |