መዝሙር 144:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 “ለመንግሥትህ ክብር ይገባል” ይላሉ፥ ኀይልህንም ይነጋገራሉ፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 አንደበታቸው ሐሰትን ከሚናገር፣ ቀኝ እጃቸው የቅጥፈት ቀኝ እጅ ከሆነችው፣ ከባዕዳን እጅ ታደገኝ፤ አድነኝም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 አድነኝ፥ አፋቸውም ምናምንን ከሚናገር፥ ቀኛቸውም የሐሰት ቀኝ ከሆነ፥ ከባዕድ ልጆች እጅ አስጥለኝ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ከባዕዳን ጠላቶች እጅ ታድገህ አድነኝ፤ አፋቸው ሐሰትን ይናገራል፤ ቀኝ እጃቸውም ለሐሰት መሐላ ይነሣል። ምዕራፉን ተመልከት |