Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




መዝሙር 143:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 አፋ​ቸ​ውም ከንቱ ነገ​ርን ከሚ​ና​ገር፥ ቀኛ​ቸ​ውም የዐ​መፃ ቀኝ ከሆነ፥ ከባ​ዕድ ልጆች እጅ አድ​ነኝ፥ አስ​ጥ​ለ​ኝም።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

11 እግዚአብሔር ሆይ፤ ስለ ስምህ ሕያው አድርገኝ፤ በጽድቅህም ነፍሴን ከመከራ አውጣት።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 አቤቱ፥ ስለ ስምህ ሕያው አድርገኝ፥ በጽድቅህም ነፍሴን ከመከራዋ አውጣት።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

11 እግዚአብሔር ሆይ! ስለ ክብርህ ሕይወቴን ጠብቅ፤ በእውነተኛነትህም ከችግሬ ሁሉ ነጻ አውጣኝ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መዝሙር 143:11
19 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ከመ​ን​ፈ​ስህ ወዴት እሄ​ዳ​ለሁ? ከፊ​ት​ህስ ወዴት እሸ​ሻ​ለሁ?


ለእ​ጆቼ ጠብን፥ ለጣ​ቶ​ቼም ሰል​ፍን ያስ​ተ​ማ​ራ​ቸው አም​ላኬ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ይመ​ስ​ገን፤


እኔ ግን በየ​ዋ​ህ​ነቴ እኖ​ራ​ለሁ፤ አቤቱ፦ አድ​ነኝ ይቅ​ርም በለኝ።


ኀጢ​አ​ታ​ቸው የተ​ተ​ወ​ላ​ቸው፥ በደ​ላ​ቸ​ው​ንም ሁሉ ያል​ቈ​ጠ​ረ​ባ​ቸው ብፁ​ዓን ናቸው።


በግፍ የሚ​ጠ​ሉኝ በላዬ ደስ አይ​በ​ላ​ቸው፥ በከ​ንቱ የሚ​ጠ​ሉ​ኝና በዐ​ይ​ና​ቸው የሚ​ጠ​ቃ​ቀ​ሱ​ብ​ኝም።


ሕዝ​ብ​ህን በጽ​ድቅ፥ ድሆ​ች​ህ​ንም በፍ​ርድ ይዳኝ ዘንድ።


አቤቱ፥ ጸሎ​ቴን አድ​ምጥ፥ የል​መ​ና​ዬ​ንም ቃል ስማ።


አቤቱ፥ ዝናህን ሰምቼ ፈራሁ፣ አቤቱ፥ በዓመታት መካከል ሥራህን ፈጽም፣ በዓመታት መካከል ትታወቅ፣ በመዓት ጊዜ ምሕረትን አስብ።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች