መዝሙር 139:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ምላሳቸውን እንደ እባብ ሳሉ፤ ከከንፈራቸው በታች የእባብ መርዝ አለ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 መሄድ መተኛቴን አጥርተህ ታውቃለህ፤ መንገዶቼንም ሁሉ ተረድተሃቸዋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ጉዞዬንና መኝታዬን አንተ መረመርህ፥ መንገዶቼን ሁሉ ቀድመህ አወቅህ፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 የምጓዝበትንና የማርፍበትን ቦታ ታስተውላለህ፤ ተግባሬን ሁሉ ታውቃለህ። ምዕራፉን ተመልከት |