መዝሙር 137:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 በቤተ መቅደስህም እሰግዳለሁ፤ ስለ ምሕረትህና ስለ እውነትህም ስምህን አመሰግናለሁ፥ በሁሉ ላይ ቅዱስ ስምህን ከፍ ከፍ አድርገሃልና። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 እዚያም በአኻያ ዛፎች ላይ፣ በገናዎቻችንን ሰቀልን። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 በአኻያ ዛፎች ላይ መሰንቆቻችንን ሰቀልን። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 እዚያ በገናዎቻችንን በአኻያ ዛፎች ላይ ሰቀልን። ምዕራፉን ተመልከት |