መዝሙር 118:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 የአፍህን ፍርድ ሁሉ በከንፈሬ ነገርሁ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ተገፍትሬ ልወድቅ ተንገደገድሁ፤ እግዚአብሔር ግን ረዳኝ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ገፈተሩኝ፥ ለመውደቅም ተንገዳገድሁ፥ ጌታ ግን አገዘኝ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ብርቱ ጥቃት ደርሶብኝ፥ ለመውደቅ ተቃርቤ ነበር፤ ነገር ግን እግዚአብሔር ረዳኝ። ምዕራፉን ተመልከት |