Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




መዝሙር 117:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

1 እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን አመ​ስ​ግኑ፥ ቸር ነውና፥ ምሕ​ረቱ ለዘ​ለ​ዓ​ለም ነውና።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

1 አሕዛብ ሁላችሁ፤ እግዚአብሔርን አመስግኑት፤ ሕዝቦችም ሁሉ፤ ወድሱት፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

1 ሃሌ ሉያ! አሕዛብ ሁላችሁ፥ ጌታን አመስግኑት፥ ሕዝቦችም በሙሉ አመስግኑት፥

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

1 መንግሥታት ሁሉ እግዚአብሔርን አመስግኑት! ሕዝቦች ሁሉ አመስግኑት!

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መዝሙር 117:1
12 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

እስ​ት​ን​ፋስ ያለው ሁሉ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ያመ​ስ​ግ​ነው። ሃሌ ሉያ።


እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ይማ​ረን ይባ​ር​ከ​ንም፥ ፊቱ​ንም በላ​ያ​ችን ያብራ፤ እኛም በሕ​ይ​ወት እን​ኑር


ለአ​ሕ​ዛብ በቅን ትፈ​ር​ድ​ላ​ቸ​ዋ​ለ​ህና፥ አሕ​ዛ​ብ​ንም በም​ድር ላይ ትመ​ራ​ለ​ህና


ጻድ​ቃን ግን ደስ ይበ​ላ​ቸው፥ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ፊት ሐሤ​ትን ያድ​ርጉ፥ በደ​ስ​ታም ደስ ይበ​ላ​ቸው።


ዳግ​መ​ናም እን​ዲህ አለ፥ “አሕ​ዛብ ሁላ​ችሁ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን አመ​ስ​ግኑ፤ ሕዝ​ቡም ሁሉ ያመ​ሰ​ግ​ኑ​ታል።”


“መጽሐፉን ትወስድ ዘንድ ማኅተሞቹንም ትፈታ ዘንድ ይገባሃል ታርደሃልና፤ በደምህም ለእግዚአብሔር ከነገድ ሁሉ ከቋንቋም ሁሉ ከወገንም ሁሉ ከሕዝብም ሁሉ ሰዎችን ዋጅተህ፥ ለአምላካችን መንግሥትና ካህናት ይሆኑ ዘንድ አደረግሃቸው፤ በምድርም ላይ ይነግሣሉ፤” እያሉ አዲስን ቅኔ ይዘምራሉ።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች