መዝሙር 116:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 አሕዛብ ሁላችሁ፥ እግዚአብሔርን አመስግኑት፥ ወገኖችም ሁሉ ያመስግኑት፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 የልመናዬን ድምፅ ሰምቷልና፣ እግዚአብሔርን ወደድሁት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ሃሌ ሉያ! ጌታ የልመናዬን ድምፅ ሰምቶአልና ወደድሁት። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 ጩኸቴንና ልመናዬን ስለ ሰማ እግዚአብሔርን እወደዋለሁ። ምዕራፉን ተመልከት |