መዝሙር 108:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ልጆቹም ይጥፉ፤ በአንዲት ትውልድ ስሙ ትጥፋ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 በእግዚአብሔር ክንደ ብርቱ እንሆናለን፤ ጠላቶቻችንን የሚረጋግጥልን እርሱ ነውና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 በጥቃታችን ድረስልን፥ የሰውም ማዳን ከንቱ ነው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከሆነ እናሸንፋለን፤ እርሱ ጠላቶቻችንን ያዋርዳቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |