መዝሙር 107:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ክብሬም ይመለስልኛል፥ በበገናና በመሰንቆ እነሣለሁ፤ ማልጄም እነሣለሁ፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 እግዚአብሔር የተቤዣቸው፣ ከጠላት እጅ የታደጋቸው ይህን ይበሉ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ጌታ የታደጋቸው፥ ከጠላትም እጅ ያዳናቸው ይናገሩ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 እግዚአብሔር የተቤዣቸው ከችግርም ያዳናቸው ሁሉ እንዲሁ ይበሉ። ምዕራፉን ተመልከት |