መዝሙር 106:34 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 በተቀመጡባት ሰዎች ክፋት ፍሬያማዋን ምድር ጨው አደረጋት። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም34 እግዚአብሔር ባዘዛቸው መሠረት፣ ሕዝቦችን ከማጥፋት ወደ ኋላ አሉ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 ጌታ እንዳላቸው አሕዛብን አላጠፉም፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም34 እግዚአብሔር ባዘዛቸው መሠረት አሕዛብን አላጠፉም፤ ምዕራፉን ተመልከት |