ምሳሌ 7:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 በቤትWa መስኮት ሆና ወደ ዐደባባይ ትመለከታለችና፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 በቤቴ መስኮት፣ በዐይነ ርግቡ ወደ ውጭ ተመለከትሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በቤቴ መስኮት ሆኜ ወደ አደባባይ ተመለከትሁ፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ከዕለታት አንድ ቀን በቤቴ መስኮት ወደ ውጪ እመለከት ነበር፤ ምዕራፉን ተመልከት |