ምሳሌ 7:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ልብህ ወደ መንገድዋ አያዘንብል፤ በጎዳናዋ አትሳት። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ልባችሁን ወደ መንገዷ አታዘንብሉ፤ ወደ ስሕተት ጐዳናዋም አትግቡ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ልብህ ወደ መንገድዋ አያዘንብል በጎዳናዋ አትሳት። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 እንደዚህ ዐይነትዋ ሴት ልብህን እንድትማርክ አታድርጋት፤ የእርስዋንም መንገድ በመከተል አትሳሳት። ምዕራፉን ተመልከት |