ምሳሌ 7:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 በመኝታዬ ከርቤንና ዓልሙን ቀረፋም ረጭቼበታለሁ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 ዐልጋዬን፣ የከርቤ፣ የአደስና የቀረፋ ሽቱ አርከፍክፌበታለሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 በመኝታዬ ከርቤንና ዓልሙን ቀረፋም ረጭቼበታለሁ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ከርቤ አልሙንና ቀረፋ ከተባሉት ቅመሞች የተሠራ ሽቶ አርከፍክፌበታለሁ። ምዕራፉን ተመልከት |