ምሳሌ 6:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ጌታ ሳይኖረው፥ መሰማርያ ሳይኖረው፥ የሚያሠራውም ሳይኖረው፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 አዛዥ የለውም፤ አለቃም ሆነ ገዥ የለውም፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 አለቃና አዛዥ ገዢም ሳይኖራት ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ጒንዳኖች መሪ፥ አለቃ፥ ወይም ገዢ የላቸውም፤ ምዕራፉን ተመልከት |