ምሳሌ 3:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ነፍስህ ትድን ዘንድ፥ ለአንገትህም ሞገስ ይሆንህ ዘንድ። ለሥጋህ ፈውስ፥ ለአጥንትህም ጠገን ይሆንልሃል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ለነፍስህ ሕይወት፣ ለዐንገትህም ጌጥ ይሆናሉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ለነፍስህም ሕይወት ይሆናሉ፥ ለአንገትህም ሞገስ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 እነርሱም ለአንተ ረጅምና የአማረ ሕይወትን ይሰጡሃል። ምዕራፉን ተመልከት |