ምሳሌ 3:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ብዙ ዘመናትንና ረጅም ዕድሜን ሰላምንም ይጨምሩልሃልና። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ቀኖችን ይጨምሩልሃል፤ ዓመቶችንም ያረዝሙልሃል፤ ሕይወት፣ ሀብትንና ሰላምን ያበዙልሃል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ብዙ ቀኖች፥ የሕይወት ዓመታትና ሰላምም ይጨምሩልሃልና። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 የእኔ ትምህርት ረጅም ዕድሜን ከብዙ ተድላና ደስታ ጋር ይሰጥሃል። ምዕራፉን ተመልከት |