ምሳሌ 21:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 የክፉዎች ልብ ጽድቅን አያውቅም፥ ክፋትም ኃጥአንን ያከፋቸዋል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ጻድቁ የክፉዎችን ቤት ልብ ብሎ ይመለከታል፤ ክፉዎችንም ያጠፋቸዋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ጻድቅ ስለ ኀጥእ ቤት ያስባል፥ ኀጥኣንም ለጥፋት እንደ ተገለበጡ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ጻድቁ አምላክ በክፉዎች ቤት የሚደረገውን ሁሉ ይመለከታል። ክፉዎችንም አሸቀንጥሮ በመጣል ያጠፋቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |