ምሳሌ 11:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 በቅኖች በረከት ከተማ ከፍ ከፍ ትላለች፤ በኃጥኣን አፍ ግን ትገለበጣለች። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 በቅኖች በረከት ከተማ ከፍ ከፍ ትላለች፤ በክፉዎች አንደበት ግን ትጠፋለች። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 በቅኖች በረከት ከተማ ከፍ ከፍ ትላለች፥ በክፉዎች አፍ ግን ትገለበጣለች። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 በእውነተኞች ሰዎች በረከት ምክንያት ከተማ እያደገች ትሄዳለች፤ የክፉ ሰዎች መጥፎ ንግግር ግን ወደ ውድቀት ያደርሳታል። ምዕራፉን ተመልከት |