ዘኍል 33:39 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)39 አሮንም በሖር ተራራ ላይ በሞተ ጊዜ ዕድሜው መቶ ሃያ ሦስት ዓመት ነበረ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም39 አሮን በሖር ተራራ ላይ ሲሞት፣ ዕድሜው መቶ ሃያ ሦስት ዓመት ነበር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)39 አሮንም በሖር ተራራ በሞተ ጊዜ ዕድሜው መቶ ሀያ ሦስት ዓመት ነበር። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም39 አሮንም በሖር ተራራ በሞተ ጊዜ ዕድሜው 123 ዓመት ነበር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)39 አሮንም በሖር ተራራ በሞተ ጊዜ ዕድሜው መቶ ሀያ ሦስት ዓመት ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |