Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ዘኍል 33:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 ከም​ኞት መቃ​ብ​ርም ተጕ​ዘው በአ​ቤ​ሮት ሰፈሩ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

17 ከቂብሮት ሃታአባ ተነሥተው በሐጼሮት ሰፈሩ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 ከኬብሮን-ሐታማም ተጉዘው በሐጼሮት ሰፈሩ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

17 ከኪብሮት ሃትአዋ ተነሥተው በመጓዝ በሐጼሮት ሰፈሩ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

17 ከምኞት መቃብርም ተጕዘው በሐጼሮት ሰፈሩ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ዘኍል 33:17
3 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

የጐ​መጁ ሕዝብ በዚያ ተቀ​ብ​ረ​ዋ​ልና የዚያ ስፍራ ስም “መቃ​ብረ ፍት​ወት” ተብሎ ተጠራ።


ሕዝ​ቡም ከመ​ቃ​ብረ ፍት​ወት ወደ አሴ​ሮት ተጓዙ፤ በአ​ሴ​ሮ​ትም ተቀ​መጡ።


ከአ​ቤ​ሮ​ትም ተጕ​ዘው በራ​ታማ ሰፈሩ።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች