ዘኍል 26:45 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)45 በየወገናቸው የብንያም ልጆች እነዚህ ናቸው። ከእነርሱም የተቈጠሩት አርባ አምስት ሺህ ስድስት መቶ ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም45 እንዲሁም በበሪዓ ዘሮች በኩል፣ በሔቤር በኩል፣ የሔቤራውያን ጐሣ፣ በመልኪኤል በኩል፣ የመልኪኤላውያን ጐሣ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)45 እነዚህ ከበሪዓ ልጆች ናቸው፤ ከሔቤር የሔቤራውያን ወገን፥ ከመልኪኤል የመልኪኤላውያን ወገን። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም45 ከበሪዓ ልጆች፦ ሔቤር፥ መልኪኤል፥ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)45 ከበሪዓ ልጆች፤ ከሔቤር የሔቤራውያን ወገን፥ ከመልኪኤል የመልኪኤላውያን ወገን። ምዕራፉን ተመልከት |