ዘኍል 26:35 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 ከኢሳርያል የኢሳርያላውያን ወገን፥ ከሴኬም የሴኬማውያን ወገን፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም35 የኤፍሬም ዘሮች በየጐሣቸው እነዚህ ነበሩ፤ በሱቱላ በኩል፣ የሱቱላውያን ጐሣ፣ በቤኬር በኩል፣ የቤኬራውያን ጐሣ፣ በታሐን በኩል፣ የታሐናውያን ጐሣ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 በየወገናቸው የኤፍሬም ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ከሱቱላ የሱቱላውያን ወገን፥ ከቤኬር የቤኬራውያን ወገን፥ ከታሐን የታሐናውያን ወገን። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም35 የኤፍሬም ነገድ ተወላጆች ሱቱላ፥ ቤኬር፥ ታሖን፥ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)35 በየወገናቸው የኤፍሬም ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ከሱቱላ የሱቱላውያን ወገን፥ ከቤኬር የቤኬራውያን ወገን፥ ከታሐን የታሐናውያን ወገን። ምዕራፉን ተመልከት |