ዘኍል 20:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 የኤዶምያስም ንጉሥ እስራኤል በዳርቻው እንዲያልፍ አልፈቀደም፤ ስለዚህ እስራኤል ከእርሱ ተመለሰ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም21 ስለዚህ ኤዶም በግዛቱ ዐልፈው እንዳይሄዱ ስለ ከለከላቸው እስራኤላውያን ተመለሱ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ኤዶምያስም እስራኤል በግዛቱ ውስጥ እንዳያልፍ ከለከለ፤ ስለዚህ እስራኤል ከእርሱ ተመለሰ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 ኤዶማውያን እስራኤላውያን በግዛታቸው አልፈው እንዳይሄዱ በመከልከላቸው ምክንያት እስራኤላውያን መንገድ ለውጠው በሌላ በኩል ሄዱ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 ኤዶምያስም በብዙ ሕዝብና በጽኑ እጅ ሊገጥመው ወጣ። ኤዶምያስም እስራኤል በዳርቻው እንዳያልፍ ከለከለ፤ ስለዚህ እስራኤል ከእርሱ ተመለሰ። ምዕራፉን ተመልከት |